"በኦሮሞ ፍልሰትና መስፋፋት ወቅት መንግሥታት የተመሠረቱት ሰጥቶ በመቀበል ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውPlay17:07Dr Deresse Ayenachew. Credit: D.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.3MB) ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ በኤይክሲ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ፤ ከመካከለኛው ክፍለ ዘመን የፍልሰትና ሠፈራ አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖዎች ከዛሬይቱ ኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት ያመላክታሉ።አንኳሮችየኦሮሞ ፍልሰትና መስፋፋትየመካከለኛው ዘመን አርብቶ አደርነትና ግብርና ስብጥርየአዳል መንግሥት መስፋፋትና መስተጋብርተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ የፍልሰትና ሠፈራ ውጤት ናት" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው"ዛሬ የኢትዮጵያውያን ባሕል የምንላቸው የተፈጠሩት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ