"ዛሬ የኢትዮጵያውያን ባሕል የምንላቸው የተፈጠሩት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

Dr Deresse A I.png

Dr Deresse Ayenachew. Credit: A.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። መንፈሳዊው ክብረ ነገሥትና ፖለቲካዊው የአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ኢትዮጵያዊነትን ለተላበሰ ብሔራዊ ማንነት ዕነፃ ስላበረከቱት አስተዋፅዖዎችና የኢማም አሕመድ ኢብራሂም (ግራኝ አሕመድ) ልዩ ታሪካዊ ሥፍራን አንስተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የክብረ ነገሥትና አዜባዊ ርዕዮተ ዓለም የኢትዮጵያዊነት ግንባታ አስተዋፅዖዎች
  • የኢማም አሕመድ ኢብራሂም (አሕመድ ግራኝ) ታሪካዊ ሥፍራ
  • እስልምናና ክርስትና በአገረ ኢትዮጵያ

Share