"ኢትዮጵያ የፍልሰትና ሠፈራ ውጤት ናት" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውPlay14:33Dr Deresse Ayenachew. Credit: D.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.05MB) ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ለሕትመት ስላበቁት "Dynamics of Mobility & Settlement in Africa" የምርምር መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየባንቱ ፍልሰትየሰሜንና ደቡብ ኢትዮጵያ ፍልሰቶችና ሠፈራዎችየመካከለኛው ዘመን ስልጣኔና ባሕላዊ ዕሴቶችየጨዋ ሠራዊት የፍልሰትና ሠፈራ ሚናየክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች መስፋፋት ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ