"የመጠጥ ጥገኝነትን፣የሕፃናት ጉስቁልናንና ከመጠን ያለፈ እሥራትን የማቃለል ሃሳብ ይዞ ለሚመጣ ሕዝበ ውሳኔ የአውስትራሊያ ሕዝብ እሺ ይላል ብዬ አስባለሁ" አቶ ማርሸት መሸሻ

Aboriginal children.jpg

Aboriginal children wait for Santa Claus on December 4, 2009, in Watson, Australia. Credit: Ashlee Ralla/Getty Images

አቶ ማርሸት መሸሻ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ የማዕድን ፍለጋና ምርምር ባለሙያ፤ አውስትራሊያ ከእዚህ ዓመት ማብቂያ በፊት የምታካሂደው የድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ስኬትና ክሽፈት ሊያሳድሯቸው ስለሚችሉት አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖች ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።



Share