"የአውስትራሊያ የመጀመሪያ ነዋሪዎችን ኑሮ እንዳየሁት በጣም ነው የሚያሳዝነው" አቶ ማርሸት መሸሻ

Marshet Meshesha.png

Marshet Meshesha. Credit: M.Meshesha

አቶ ማርሸት መሸሻ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ የማዕድን ፍለጋና ምርምር ባለሙያ ናቸው። አውስትራሊያ የድምፅ ለፓርላም ሕዝበ ውሳኔን ለማካሔድ በማምራት ላይ ከመሆኗ ጋር አያይዘው፤ ስለ አውስትራሊያ ነባር ዜጎች ያላቸውን ግንዛቤና፣ በሥራና የግል ግንኙነቶች አላስተዋሏቸው የነባር ዜጎች ማኅበራዊ ጉስቁልናና መንፈሳዊ ዕሴቶች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን መረዳት
  • ትውውቅ
  • ኮሮቦሪ

Share