"ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ያለው ተቃርኖ የሚዲያ ተቋማት አቋም ላይ ተፅዕኖ አለው፤ ያ የማይካድ ሐቅ ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላውPlay09:17Journalist Abebe Gelaw. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.43MB) ጋዜጠኛ አበበ ገላው፤ የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ የማኅበራዊ ሚዲያን ፖለቲካዊና ሙያዊ ተፅዕኖዎች አንስቶ ይናገራል።አንኳሮችየማኅበራዊ ሚዲያ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በማወሳሰብና አቅጣጫ በማመላከት ረገድ ያለው ሚናኢትዮጵያ ተኮር የባሕር ማዶ መንግሥታዊና የግል ብዙኅን መገናኛዎች ሚናየፕሬስ ነፃነትተጨማሪ ያድምጡ"የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ ዋና ዓላማ የተጣራ አስተማማኝ መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስና ድምፅ ለታፈነበት መድረክ ማመቻቸት ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ