"የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ ዋና ዓላማ የተጣራ አስተማማኝ መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስና ድምፅ ለታፈነበት መድረክ ማመቻቸት ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላውPlay17:04Journalist Abeb Gelaw. Credit: A.Gelaw and EVNኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.56MB) ጋዜጠኛ አበበ ገላው፤ የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ስለ አዲሱ የሚዲያ አገልግሎት ስርጭት ትኩረትና ግቦች ይናገራል።አንኳሮችየኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ ተልዕኮና ግቦችየኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ሙያዊ ክህሎትና ሚናየሚዲያ ተቋማት ጥንካሬና ብቃት ደረጃበፕሮፌሽናል ጋዜጠኛነትና የማኅበራዊ ሚዲያ ስርጭቶች መካከል ያሉ ግራጫ መስኮችተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ያለው ተቃርኖ የሚዲያ ተቋማት አቋም ላይ ተፅዕኖ አለው፤ ያ የማይካድ ሐቅ ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ