"አማራው አሁን የተፈተነው ፈተና ኢትዮጵያን ለወደፊት ንቁ እንድትሆን የሚያደርግ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደPlay11:07Dr Abeba Fekade. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.41MB) ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት አማካይነት በኢትዮጵያዊነትና አማራ ማንነት ላይ እየተሰነዘሩ ካሉ አሉታዊ የትርክ ቀውሶች እንደምን መውጣት እንደሚቻል ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላጋሩት የጋራ መፍትሔ አፈላላጊ አተያይ ይናገራሉ።አንኳሮችፖለቲካዊ የሐሰት ትርክቶችና ብሽሽቅየሚዲያ አሉታዊ ተፅዕኖዎችኢትዮጵያዊነትን ብሔራዊ የማንነት ማዕከል ላይ የማቆም መንገዶችተጨማሪ ያድምጡ"የአማራው ማኅበረሰብ ራሱን በአንድ ጎሣ ከልሎ የማያይ፣ በአብሮነት የሚኖርና የመገንጠል ንቅናቄ በታሪኩ ውስጥ የሌለ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ