"የአማራው ማኅበረሰብ ራሱን በአንድ ጎሣ ከልሎ የማያይ፣ በአብሮነት የሚኖርና የመገንጠል ንቅናቄ በታሪኩ ውስጥ የሌለ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደ

De Abeba Fekade I.png

Dr Abeba Fekadu. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት አማካይነት በኢትዮጵያዊነትና አማራ ማንነት ላይ እየተሰነዘሩ ካሉ አሉታዊ የትርክ ቀውሶች እንደምን መውጣት እንደሚቻል ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላጋሩት የጋራ መፍትሔ አፈላላጊ አተያይ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ኢትዮጵያዊነትና የአማራ ማንነት ላይ ያነጣጠሩ አሉታዊ ትርክት ምንጮች
  • የአሉታዊ ትርክቶች አገራዊ ጉዳት አድራሽነት
  • ኢትዮጵያዊነትን ማዕከል ያደረገ ብሔራዊ ማንነት ግንባታ መፍትሔዎች

Share