የነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ፤ የሕዝበ ውሳኔ ቅድመ ምርጫ ተጀመረ

gettyimages-1712637244-612x612.jpg

Volunteers hand "how to vote" cards outside a polling booth on October 02, 2023, in Thornbury in Melbourne, Australia. A referendum for Australians to decide on an indigenous voice to parliament will be held on October 14, 2023, and compels all Australians to vote by law. Credit: Asanka Ratnayake/Getty Images

ከፊል የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት ዛሬ ሰኞ ኦክቶበር 02 / መስከረም 21 ለሕዝበ ውሳኔ የቅድመ ድምፅ መስጫ ጣቢያዎቻቸውን ለመራጮች ክፍት አድርገው ሲያስተናግዱ ውለዋል። የተቀዱት በነገው ዕለት ይጀምራሉ። የነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ብሔራዊ የድምፅ መስጫ ቀን ኦክቶበር 14 / ጥቅምት 3 ነው።


አንኳሮች
  • ድምፅ ለፓርላማ
  • የድጋፍ ድምፅ
  • የተቃውሞ ድምፅ

Share