"የተራቡትን ይመግብልን፣ የተበተኑትን ይሰብስብልን፣ በዓላችን የታይታ ሳይሆን የክብር በዓል ይሁንልን" መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማPlay28:11Melake Menkrat Qomos Aba Gerima Tesfiye (L), Melake Mihret Kesis Zenawi Chekol (C) and Melake Hiwot Kesis Senay Zena (L). Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (25.81MB) መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ገሪማ ተስፍዬ፣ የደብረ መድኃኒት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪና የሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፤ መልአከ ምሕረት ቀሲስ ዜናዊ ቸኮል፣ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ መል አከ ሕይወት ቀሲስ ሰናይ ዜና፣ የመካነ ሕይወት ቅዱስ አማኑኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ በዓለ ጥምቀት የሚከበርበትን ዋነኛ ምክንያትና ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችታቦተ ሕግከተራና ገሃድየአለባበስ ሥርዓትከዘር ክፍፍል መራቅበዓለ ጥምቀት፣ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ