የላቀ ውጤት ያላቸው ተማሪዎችን ስለሚቀበሉ የአውስትራሊያ ትምህርት ቤቶች ሊያውቁት የሚገባ

Stressed student. Source: Getty
የላቀ የትምህርት ውጤት ላላቸው ልጆች የተሻለ ትምህርት ቤት መሻት የአያሌ ወላጆች ፍላጎት ነው። ብርቱ ፉክክርና ውጤት ተኮር ከሆኑት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በላቀ ውጤት የሚዘለቀባቸውና ትኩረትንም የሚሹት የምርጥ ተማሪዎች መማሪያ የሆኑ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ናቸው።
Share