ከአውስትራሊያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከተመረቁ በኋላ እንደምን የሥራ ቪዛ ማግኘት ይችላሉ?

Source: Getty Images/WANDER WOMEN COLLECTIVE
አውስትራሊያን የዓለም አቀፍ ተማሪዎች መዳረሻ ለማድረግ የሞሪሰን መንግሥት የቪዛ መመዘኛዎቹን ለባሕር ማዶ ተማሪዎች አላልቷል። ይህንንም ተከትሎ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ጊዜያዊ የምሩቃን ቪዛቸውን ተጠቅመው የሥራ ልምድ በማግኘት ለቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ማግኛነት ሊጠቀሙበት ይችላሉ።
Share