የሠፈራ መምሪያ፤ ልጆችዎ አውስትራሊያ ውስጥ ሲያድጉ የቋንቋና ባሕላዊ ቅርስን ጠብቀው እንዲያጉ ማገዝ

Settlement Guide

Cute schoolgirl smiling & balancing stack of books on the head at library. Source: Getty

የቋንቋ ትምህርትን ክብደት ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋሪ ልጆችን የሚያሳድጉ ወላጆች ያውቁታል። ሆኖም፤ የምርምር ግኝቶች መሰናክሎችን ተገዳድሮ ማለፍ የመቻልን ማለፊያ ዋጋነት ያሳያሉ።


አንኳሮች


 

  • ቋንቋና ባሕል
  • ቋንቋና ማንነት
  • ልጆችን ከአንድ ቋንቋ በላይ የማስተማር ተግዳሮቶችና ጠቀሜታዎች
 

 


Share