የሠፈራ መምሪያ - ልጆችዎን በርቀት ትምህርት እንደምን ማገዝ ይችላሉ?

Settlement Guide: Helping with your child’s home-based learning

Source: Getty Images

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉም ትምህርት ቤቶች በወርኃ ጁን ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው በመማሪያ ክፍሎች ውስጥ እንዲያስተምሩ ይሻሉ። በርካታ ወላጆች ግና ከጤና ሥጋት አኳያ ልጆቻቸው ቤት ውስጥ እንዲቆዩ ይፈልጋሉ።



Share