ነፃ የእንግሊዝኛ ትምህርት በአውስትራሊያ

SG English

Female lecturer and college student having informal discussion in classroom. Source: Getty

የአውስትራሊያ መንግሥት አዲስ ሠፋሪዎች የአውስትራሊያ ሕይወት ውስጥ ትርጉም ባለው ሁኔታ እንዲሳተፉና ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ነፃ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ይሰጣል። የቀድሞ የ510 ሰዓታት ገደብ ተነስቶ ታካይ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን እንዲቀስሙ አየተደረገ ነው።



Share