“ግብፅ በሃይማኖት አባቶች በኩል ያደረገችው ተፅዕኖ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም የሚለው አስተሳሰብ እንዴት የፖለቲካ ሥርዓቱን እንደቀረጸው አለመረዳት ነው”ውሂበእግዜር ፈረደPlay23:31Wuhibegezer Ferede. Credit: W.Feredeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11MB) ውሂበእግዜር ፈረደ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የብሉ ናይል የውኃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ Patriarchal -Hegemony: Religion as an instrument of Hydro-Hegemony በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ (ዳግም የቀረበ)።አንኳሮችየግብፅ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ዘርፍ ተፅዕኖየግብፅና ኢትዮጵያ የውኃና ፖለቲካ ግንኙነትዓባይና የግብፅ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ