"ኢትዮጵያ ጌጣጌጥና ወርቅን ጨምሮ የ21ኛው ክፍለ ዘመን በጣም ተፈላጊ ማዕድናትና ጂኦተርማል ኢነርጂ ከፍተኛ ሃብት አላት" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስPlay16:10Million Mathewos, State Minister for Ministry of Mines. Credit: MoMኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.94MB) የኢፌዲሪ ማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ፤ ኢትዮጵያን ወክለው አውስትራሊያ ውስጥ ስለተሳተፉበት 21ኛው Africa Down Under 2023 ኮንፈረንስ ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየ21ኛው Africa Down Under ኮንፈረንስ ዋነኛ አጀንዳዎችየኢትዮጵያ የማዕድን ሃብት ክምችቶችየማዕድን ሥፍራ ጉብኝትና ልምድ ቀሰማተጨማሪ ያድምጡ"የኢትዮጵያና አውስትራሊያ የማዕድን ዘርፍ ግንኙነት በንግድና በሌሎች የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰቶችም የሚስፋፋበት ዕድል አለ ብዬ አስባለሁ" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ