"ስለ መደመር አንደበታችን እያለ ያለውን ድርጊታችን አይገልጠውም'ማለት በመጀመሩ እሱን ወደ እሥር ቤት እኛን ለጎዳና ዳርጎናል"ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ-የታየ ደንደአ ባለቤትPlay14:38Former state minister for peace, Taye Dendea. Credit: ENAኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.28MB) "በብልፅግና ያልበለፀግን ቤተሰብ ነን" የሚሉትና በእሥር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ታየ ደንደአ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ፤ ከባለቤታቸው እሥራት ጋር ተያይዞ እሳቸውንና ሁለት ልጆቻቸውን ስለገጠሟቸው ችግሮች፣ ስለ ባለቤታቸው ደህንነትና ከመንግሥት ስለሚሿቸው ግብራዊ ምላሾች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችየኑሮ ትግልና እገዛዎችስብዕናየእሥር ቤት ጉብኝትየፍትሕ ጥያቄ፣ ማሳሰቢያና ምስጋናShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ