ሰላም ተገኝና አዳሙ ተፈራ፤የአውስትራሊያ ቀንን የመቀየር አተያይPlay19:10Registered Nurse Selam Tegegn (L) and Adamu Tefera (R). Credit: S.Tegegn and A.Teferaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.95MB) ነርስ ሰላም ተፈራ - በምዕራብ አውስትራሊያ የዘውግ ማኅበረሰባት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንትና አቶ አዳሙ ተፈራ - የቀድሞው የቪክቶሪያ ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ስለ አወዛጋቢው የአውስትራሊያ ቀን ቅየራ አገር አቀፍ ክርክርና ዘንድሮ ሊካሔድ ስለታሰበው የነባር ዜጎች "ድምፅ ለፓርላማ" ሕዝበ ውሳኔ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችየአውስትራሊያ ቀንድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔየአውስትራሊያ ነባር ዜጎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ