በዓለም በኮሮናቫይረስ ገደብ ስር በመቆየት ቀዳሚ ከሆነችው ሜልበርን ገደብ ውስጥ መቆየትና መውጣት በኢትዮጵያውያን አንደበት

Sahlu Mekuria (L) and Almaz Abera (R). Source: S.Mekuria and A.Abera
ከ260 ቀናት በላይ በኮሮናቫይረስ ገደቦች ስር በመቆየት ከዓለም ቀዳሚ ሥፍራን የያዘችው ሜልበርን ከተማ ነዋሪ የሆኑት የቀድሞው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቦክሰኛ አቶ ሳህሉ መኩሪያና ወ/ሮ አልማዝ አበራ፤ ገደቦቹን እንደምን እንደተቋቋሙና ለወደፊት ስላላቸው ተስፋና ማሳሰቢያ ይናገራሉ።
Share