"ከየትኛውም ብሔር ይሁን አንድ ሰብዓዊ ፍጡር ላይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሲፈፀም፤እንደ ሕዝብ ሰብዓዊ መብቶች የሚከበርባትን አገር ለመፍጠር ብንረባረብ ጥሩ ነው"ራኬብ መሰለPlay11:29Rakeb Messele Abera, Deputy Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission. Credit: EHRCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.33MB) ራኬብ መሰለ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ የ2015 የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድና የ2016 አካሔድን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት ግሰሳየሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤን የማስጨበጥ ሂደቶችየ2015 የኢሰመኮ አንኳር ስኬቶችተጨማሪ ያድምጡ"በኢሰመኮና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል ተፈናቃዮችን አስመልክቶ የተፈጠረው አለመግባባት ነው እንጂ በሪፖርታችን ትግራይ ክልልን አልሸፈንም" ራኬብ መሰለተጨማሪ ያድምጡ"ሕግ ማስከበር በሚለው ዘመቻ ጋዜጠኞች፣የፖለቲካ አመራሮችና የማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ እያነጣጠረ ያለው ተደጋጋሚና የተራዘመ እሥር እንዲቆም በስፋት እንሠራለን"ራኬብ መሰለShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ