"የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዋና ዓላማ እውነተኛ የዐማራ ድርጅቶች ስለአሁኑና ስለመጪው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ የሚመካከሩበት መድረክ ለመፍጠር ነው"ፕ/ር ሰለሞን አበበPlay12:47Prof Solomon Abebe Gugsa. Credit: SA.Gugsaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.52MB) ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ አመሠራረትና አሥፈላጊነት ይናገራሉ።አንኳሮችየዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዓላማና ግብየምክር ቤቱ አወቃቀርየዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ከሌሎች ድርጅቶች የሚለይባቸው ዐበይት ምክንያቶችተጨማሪ ያድምጡ"የዐማራው ትግል ኢትዮጵያዊ ትግል ነው፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት የሚያምነው ዐማራ አገሩ ኢትዮጵያ ነው ብሎ ነው" ፕ/ር ሰለሞን አበበ ጉግሳShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ