"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስPlay13:14Front cover of the Constitution book. Credit: WikiSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.21MB) በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤ የአንድነት መኖሪያና ተስፋ መግለጫ ሰነድ ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።አንኳሮችየሕገ መንግሥት ፋይዳና ሕጋዊ ሰነድነትየፖለቲካ ማኅበረሰብ ግንባታየኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የልዩነት ምንጭነት ላይ ያሉ አተያዮችተጨማሪ ያድምጡ"ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስተጨማሪ ያድምጡ"አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ