"በዘር መተዋወቅ ጥላቻን ነው ያመጣው፤ ወገን እንጂ ዘር አያስመካም፤ ከየትኛውም ዘር ሁኑ አንድ ወገን ነን" መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁPlay14:20መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ? መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ። Credit: H.Alemayehuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.13MB) መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ?" መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።አንኳሮችየማንነት ቀውስየባሕር ማዶ ተወላጅ ልጆችና የማንነት ጥያቄበአንድነት መፈወስተጨማሪ ያድምጡ"ማንነታችንን አለማወቅ፤ ከማንነታችን በታች እንድንሆን ያደርገናል" መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ