"ፍቅር ዘላለማዊ እንዲሆን እንመኛለን፤ ዘላለማዊ እንዳልሆነ እያወቅን፤ የፍቅርን ጅማሬ እንጂ መጨረሻውን አናውቅም" ደራሲት ከበደች ተክለአብPlay15:34Kebedech Tekleab is a poet, painter, and sculptor who is also an Associate Professor of Art at the City University of New York, Queensborough Community College. Credit: K.Tekleab/Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.27MB) ደራሲት ከበደች ተክለአብ ሰሞኑን በቀይ ባሕር ፕሬስ ለሕትመት ስላበቋቸው "የት ነው?" እና "ሱታፌ" መፅሐፍት ይዘቶች ይናገራሉ፤ ያስደምጣሉ።አንኳሮችየፍቅር ጤዛነት አተያይየእናት ፍቅርየቅጂ መብትተጨማሪ ያድምጡ"የት ነው?" ገጣሚት፣ ደራሲትና መምህርት ከበደች ተክለአብተጨማሪ ያድምጡ"በልዩነት መሃል የሰውነትን ሰብዓዊነት መገንዘብ ትልቅ ነገር ነው፤ በጥቃቅን ነገሮች መስማማት ከቻልን በትልቁም መስማማት እንችላለን" ደራሲት ከበደች ተክለአብShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ