"በአማራ ክልል የድሮን ጥቃትና ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም የአውስትራሊያ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እንዲያደርግ እንጠይቃለን" አቶ ግርማ አካሉPlay15:28A protester at Federation Square, on Sunday, 17 November, 2024, Melbourne, Australia.ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.16MB) አቶ ግርማ አካሉ፤ የዓለም አቀፍ አማራ ግብረ ኃይልን በሜልበርን የአማራ ኅብረት አስተባባሪ፣ ወ/ሮ ትዕግሥት አበረ፤ የተቃውሞ ሰልፍ ተሳታፊና አቶ ዳዊት ይኩኑ፤ በሜልበርን ከተማ የቪክቶሪያ ፓርላማና ፌዴሬሽን አደባባይ ስለ አካሔዱት የተቃውሞ ሰልፍ ዓላማ ያስረዳሉ።አንኳሮችየአውስትራሊያ መንግሥት የጫና እርምጃ ግፊት የድሮን ጥቃትአማራጭ መፍትሔተጨማሪ ያድምጡ"የተቃውሞ ሰልፍ ያካሔዱ ወገኖች በአማራ ክልል ተንቃሳቃሽ የሆኑ ኃይሎች ወጥ አመራር ፈጥረው ለውይይትና ድርድር ዝግጁ እንዲሆኑ ተፅዕኖ መፍጠር አለባቸው" አምባሳደር ሃደራShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ