"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታPlay12:09Fikre "Raya" Reta (L) and the late Poet Nebiyu Mekonnen. Credit: SBS Amharic and suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.01MB) "ነቢይ መኮንን፤ የያኔውን የጨለማ ጊዜና እሥር ቤት ወደ ብርሃን የለወጠልን ነው" የሚሉት አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ፤ ሰሞኑን ላይመለስ ዓለምን ስለተሰናበተው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ሕይወትና የጥበብ ክህሎቶቹን አንሰተው ከትውስታዎቻቸው ያጋራሉ። ያፅናናሉ።አንኳሮችትውውቅክራንቻ ኩሩሞቢ -የነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ባንድየማፅናኛ ቃሎችተጨማሪ ያድምጡ"ነቢዩ - ገጣሚና ደራሲ ብቻም አይደለም፤ በጣም ትልቅ ትውስታ ያለው ተራኪም ነው። እንፅናናለን፤ እናከብረዋለን" ተዋናይና ጋዜጠኛ ተፈሪ ዓለሙተጨማሪ ያድምጡ"ነቢይ ሀገር ነው፤ ረቂቅ፣ ሩቅና እንደ ተፈጥሮ ጥልቅ ሰው ነው" አቶ አያሌው ሁንዴሳShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ