"ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች!"ተወዳጅ ሚዲያና የአንጋፋ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ዕውቅናና ምስጋናPlay22:48 Credit: Tewedaje Mediaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (20.89MB) ዕዝራ እጅጉ፤ የተወዳጅ ሚዲያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የ"ታላላቆቻንን እናክብር" የዕውቅናና ምስጋና ሽልማት ተሽላሚ ስለሆኑት 13 አንጋፋ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ጉልህ ሥራዎችን በማጣቀስ የውርሰ አሻራዎቻቸውን ዘመን ተሻጋሪ ታሪካዊ ፋይዳዎች ያስገነዝባል።አንኳሮችተወዳጅ ሚዲያየዕውቅናና ምስጋና ሥነ ሥርዓት ሂደትውጥኖችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ