"በምንሔድበት ሁሉ ኢትዮጵያዊነታችንን አጉልተን የምንገልጥበት፤የይድነቃቸው ተሰማን ስም የምናስተዋውቅበት ተሞክሮዎች እንዲኖሩን ጥረቶችን እያደረግን ነው" አቶ ኢዮብ እሱባለውPlay08:35 Credit: Yidnekachew Tesema FCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.87MB) አቶ ኢዮብ እሱባለው፤ የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ የስልጠና ክፍል ኃላፊ፤ ከኦክቶበር 25-27 የይድነቃቸው ተሰማን ቡድን አካትቶ 313 ቡድኖችና ከ4000 በላይ ታዳጊ ወጣቶች ተሳትፈው የእግር ኳስ ግጥሚያ ስለተካሔድበት የሸፐርተን ዋንጫ 2024 ሂደትና ውጤት ይናገራሉ።አንኳሮችየይድነቃቸው ተሰማ ሶስት የዕድሜ ዘርፎች ግጥሚያዎችውጤቶችዕቅዶችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ