"ጎብኚዎችን ጨምሮ ሁሉም የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን በዓመታዊው ባሕላዊ ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ወ/ሮ እመቤት አሰፋPlay08:11Emebet Assefa (R). Credit: E.Assefaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.9MB) ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 17 / የካቲት 9 በሲድኒ ከተማ ስለሚካሔደው የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2024 ዝግጅት ይናገራሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ኩነት ፋይዳዎችዝርዝር ፕሮግራምየባሕላዊ ኩነቱ መካሔጃ አድራሻተጨማሪ ያድምጡየኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ገፅታ የሚያስተዋውቅ ባሕላዊ ፌስቲቫል ሲድኒ ከተማ ሊካሔድ ነውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ