“ለራሳችን፣ ለቤተሰባችንና ማኅበረሰባችን ስንል እንመርመር፤ እንከተብ” እመቤት ውቤና በድሉ ደስታPlay13:12Embet Wubie (L) and Bedlu Desta (R). Source: E.Wubie and B.Destaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.77MB) ወ/ሮ እመቤት ውቤና አቶ በድሉ ደስታ አውስትራሊያ ውስጥ በፍጥነት እየተዛመተ ያለውን ኮሮናቫይረስ አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ፤ ምክረ ሃሳባቸውንም ይለግሳሉ።አንኳሮች የዴልታ ኮሮናቫይረስ መስፋፋት አሳሳቢነትQR ኮድ አጠቃቀምምክረ ሃሳብShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ