“የተዛባ አመጋገብ በዓለማችን ውስጥ አንድ ቁጥር የበሽታ መንሥኤ ነው” ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩPlay15:27Dr Yohannes Adama Melaku. Source: YA.Melakuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.27MB) ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩ - በፊሊንደርስ ዩኒቨርሲቲና በቪክቶሪያ ካንሰር ምክር ቤት የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ተመራማሪ፤ ከአውስትራሊያ መንግሥት ብሔራዊ ጤናና የሕክምና ምርምር ምክር ቤት ለምርምር ማካሄጃ ስላገኙት የ $650,740 ድጎማና አውስትራሊያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ እንግሊዝና ቻይናን የሚያካትተውን የምርምር ትኩረት አቅጣጫቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ምርምርየተዛባ አመጋገብ የበሽታ መንስኤነትየጥሬ ሥጋ አመጋገብወላጆች በልጆች ላይ ሊያሳድሯቸው ስለሚገቡ በጎ የአመጋገብ ተፅዕኖዎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ