ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ ኢትዮጵያን ከራሷ ልጆች ማን ያድናታል?Play17:59Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Winner of the 2024 City of Fremantle Hungerford Award for የተስፋ ፈተና / Trials of Hope. Credit: YG.Woldeyesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.47MB) ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ናቸው። ሰሞኑን የ2024 Fremantle Hungerford ሽልማት አሸናፊ ለመሆን የበቁበትን "Trials of Hope - የተስፋ ፈተና" የሥነ ግጥም መፅሐፋቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየላሊበላ ዕሴቶችየሥነ ግጥም ፍቅር ጅማሮእናትን ማን ያድናታል?እሽም በሬ ላሎተጨማሪ ያድምጡ"ሕዝቤ የማያውቀውንና ከሕይወቱ ጋር ግንኙነት በሌለው የባዕዳን ሀገር ዕውቀትና ሀብት ራሴን ትልቅ አድርጌ ለማቅረብ የምሞክር ዘመናዊ ደንቆሮ አይደለሁም" ዶ/ር ይርጋ ገላውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ