"የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላውPlay10:01Dr Yirga Gelaw Woldeyes is a senior lecturer and multidisciplinary researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.77MB) ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ በየዓመቱ ማርች 21 ስለሚከበረው ዓለም አቀፉ የፀረ ዘርኝነትና አውስትራሊያ አቀፉን አካታች የብዝኅነት ስምምነት ቀን (Harmony Day) አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችዘረኝነትና ብሔራዊ ስሜትየከርተን ዩኒቨርሲቲ አብነትነት ፋይዳባሕላዊ ማንነትተጨማሪ ያድምጡ"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ