ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰፈነው የጎሣ ፖለቲካ ኃላፊነት ወሳጅ ማን ነው? የ1966ቱ ተራማጆች ወይስ የወቅቱ የማንነት ፖለቲካ አራማጆች?Play20:21Dr Yeraswork Admassie (L) and Abera Yemane-Ab (R). Credit: YW. Admassie and A.Yemane-Abኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.04MB) የመኢሶን ሰማዕታት" መጽሐፍ አዘጋጆች ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ "ኢትዮጵያዊነት ሞቷል፤ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ተዳክሟል ሊባል የሚችል አይመስለኝም። ኢትዮጵያን በውስጣቸው ይዘው የሚኖሩ፤ ታማኝ ሆነው ያሉ አሉ። በጎሣ ፖለቲካ ሁሉም ተጎጂ ነው" ሲሉ፤ አቶ አበራ የማነአብ "ኢትዮጵያዊነት ገለል ተደርጎ የሕዝብ አንድነት እንዲሻክር፤ እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ ወደ ግጭትም እንዲሸጋገር መንግሥት አስተዋፅዖ አለው" በማለት ስለ ጎሣ ተኮር የማንነት ፖለቲካ አንስተው አተያይቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችየጎሣ ፖለቲካኢትዮጵያዊ ማንነትየቀድሞ አባላትና የቤተሰብ አተያዮችተጨማሪ ያድምጡ" 'የመኢሶን ሰማዕታት' መጽሐፍ ፋይዳ አንድ ተጨባጭ የሆነ የታሪክ ሰነድ ማቆየት ነው" ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ"የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ