"የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚያስከትለው የዋጋ ግሽበት ሀብትን ከፍተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ለነጋዴዎች ያሸጋግራል፤ ይህም በቅርብ ጊዜ የሚታይ ውጤት ነው" ዶ/ር ወርቁ አበራPlay23:12Dr Worku Aberais a professor of economics at Dawson College and is the department chairperson. Credit: Suplliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.06MB) ዶ/ር ወርቁ አበራ፤ በዶውሰን ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የምጣኔ ሃብት ዲፓርትመንት ሊቀመንበር በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥት ግብር ላይ የዋለው "ውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ" ፖሊስን አስመልክተው አተያይቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችየማሻሻያ እርምጃው ዐበይት ምክንያቶችጥቅሞችና ጉዳቶችየዋጋ ግሽበት የአጭርና ረጅም ጊዜያት ተፅዕኖዎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ