እያገረሸ ባለው የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ሳቢያ ትምህርት ቤቶች ዳግም ቢዘጉ ወላጆች ለርቀት ትምህርት ምን ዓይነት መሰናዶ ያሻቸዋል?Play12:05Dr Tebeje Molla. Source: T.Mollaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.07MB) ዶ/ር ተበጀ ሞላ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ጥናት ተመራማሪ፤ በቅርቡ በኮቪድ - 19 ሳቢያ ለትምህርት ቤቶች መዘጋትና ተማሪዎች ለርቀት ትምህርት ግድ ከመሰኘታቸው ጋር ተያይዞ በፍልሰተኛ ወላጆች ላይ ያሳደራቸውን አሉታዊ ተፅዕኖዎች አስመልክቶ ጥናት አካሂደዋል። ዳግም ለርቀት ትምህርት መዳረግ ቢገጥም በተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ወላጆችና መንግሥት በኩል ምን ዓይነት መሰናዶዎች ሊደረግ እንደሚገባም ምክረ ሃሳቦችን አጋርተዋል።አንኳሮች የጥናት ዓላማና ትኩረትግኝቶችምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ