"የአገር ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችን ከአካባቢያዊና ዓለም አቀፍ ችግሮች ጋር ተወሳስበው 2016 እና 2017ን አስቸጋሪ ሊያደርጉብን ይችላል የሚል ስጋት አለኝ" ዶ/ር ሙሴ

Dr Mussie Delelegn Arega 1.jpg

Mussie Delelegn Arega (PhD), A/Head, Productive Capacities and Sustainable Development Branch, Division for Africa, LDCs and Special Programs, at the United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD). Credit: M.Arega

ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ የአገር ውስጥ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ግጭቶች በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ላይ ያሳደሯቸውን ጉልህ አሉታዊ ተፅዕኖዎች አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ 2015ምጣኔ ሃብታዊ ምልከታ
  • የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግጭቶች በምጣኔ ሃብት ላይ ያሳደሯቸውና እያሳደሩ ያሉት አሉታዊ ተፅዕኖዎች
  • የጠቅላላ አገር ውስጥ ምርት በጀት ጉድለት አሳሳቢነት

Share