“አፍሪካ ውስጥ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትንና የሞት መጠንን በትክክል ለመለየት በቂ የምርመራ ሁኔታ አለመኖር አንዱ ምክንያት ነው” ዶ/ር ግዛቸው ተሰማPlay14:50Dr Gizachew Tessema. Source: G.Tessemaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.76MB) ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕፃናት ሕክምናና የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ፤ በቅርቡ ከምርምር አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በቡድን “The COVID-19 pandemic and healthcare systems in Africa: A scoping review of preparedness, impact, and response” በሚል ርዕስ ስላካሄዱትና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ ሁለተኛ ዓመት ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ ላይ ስላቀረቡት የምርምር ውጤት ያስረዳሉ።አንኳሮች አንኳር ጥናታዊ የትኩረት አቅጣጫዎችየጥናት ጅማሮና ሂደትግኝቶች ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ