"በተለይ የአማራ፣ ኦሮሞና የትግራይ ልሂቅናት ኢትዮጵያን ከምን አደረስናት ብለው ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ የሚፈቱበት ጊዜ እየደረሰ ያለ ይመስለኛል" ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህPlay15:46Dr Fitsum Achamyeleh (L) and Author Geletaw Zeleke (R). Credit: Achamyeleh and Zelekeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.27MB) 2015 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህና ደራሲ ገለታው ዘለቀ የኢትዮጵያን 2015 ዓ.ም አንኳር ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ሚናና የ2016 አገራዊ የጉዞ አቅጣጫ አስመልክተው ይናግራሉ።አንኳሮችአገራዊ ምክክርስጋትና ተስፋዎችምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ