"የ P2P አነሳስ 'የሰዎች ችግር፤ በሰዎች ይፈታል' በሚል ዕሳቤ ነው" ዶ/ር እናውጋው መሃሪPlay14:37Dr Enawgaw Mehari, Founder and President of People To People Inc. Credit: P2Pኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.39MB) ዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበር፤ የሩብ ክፍለ ዘመን የአገልግሎት ዓመታትን ስላስቆጠረው P2P ጅማሮና አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ።አንኳሮችየምሥረታ ዓላማና ሂደትየPeople To People ስያሜን ያለ ሀገር በቀል ስያሜያዊ አጠራር የመጠቀም አስባብየ P2P አንኳር ክንዋኔዎች ተጨማሪ ያድምጡ"ለP2P 25ኛ ዓመት የደረስነው ትኩረታችንን ጎሣ፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ ላይ ሳይሆን ሳይማር ያስተማረን ሕዝባችን ላይ በማድረግ ነው" ዶ/ር አንተነህ ሀብቴShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ