“ኢትዮጵያን የሁሉም ነገዶች ቤት ሆና ኖራለች፤ ትኖራለች፤ ክልላዊነትን ዝቅ ማድረግ ያስፈልጋል” ዶ/ር ደረሰ አየናቸውPlay10:05Dr Deresse Ayenachew, Associate Professor of Medieval History. Credit: D.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.24MB) ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።አንኳሮችየመካከለኛው ዘመን ታሪክ አስተምህሮት ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያታሪክና ፖለቲካን የማዛነቅ አሉታዊ ገፅታዎችታሪክ በማን ይፃፍ?ተጨማሪ ይድምጡ“አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ፣ ሃይማኖታዊና ወታደራዊ ሥርዓቶች የቆሙት በመካከለኛው ዘመን ነው” ዶ/ር ደረሰ አየናቸውሰሎሞናውያን ከሮሃ ይልቅ አክሱምን፤ ከአምሐራ፣ ሐበሻ (ት) ይልቅ ብሔረ- ኢትዮጵያን ለምን መረጡ?ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ