የወሎ ፈረስና የደሴ ከተማ ስያሜPlay09:06Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.13MB) ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ስላነሷቸው ዝነኛው የወሎ ፈረስ የሕዝብ ትራንስፖርትና የደሴ ከተማ በአፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥታት እንደምን እንደተሰየመች ይጠቅሳሉ።አንኳሮችየወሎ ፈረስ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስደሴ ከተማዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ አራተኛShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ