"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳPlay17:17Beyene Merssa, PhD Student at Deakin University. Credit: B.Merssaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.84MB) በየነ መረሳ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የነርስነትና አዋላጅነት ትምህርት ቤት ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በቪክቶሪያ ነዋሪ በሆኑ አፍሪካውያን ሴቶች ላይ በማካሔድ ላይ ስላሉት የቅድመ እርግዝና ክብካቤ ጥናታዊ ምርምር ፕሮጄክት ያስረዳሉ።አንኳሮችየቅድመ እርግዝና ክብካቤ ፕሮጄክት ትልሞችየቅድመ እርግዝና ክብካቤ ምንነትየአፍሪካውያን ሴቶች ቅድመ እርግዝና ክብካቤ ግንዛቤተጨማሪ ያድምጡ"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ