"የአባቶች ቀን ለመላ አባቶች የልጆቻንን ሰብዕና በመልካም ጎኑ ለመቅረፅ ኃላፊነታችንን ለመወጣት አስበን የምንውልበት ቀን እንዲሆንልን እመኛለሁ" አቶ በፈቃዱ ወለሎPlay08:56Befekadu Welelo and his family. Credit: B.Welelo.ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.2MB) በየዓመቱ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ በመጀመሪያው እሑድ ከፀደይ የዳግም ውልደትና ሕይወተ ተሃድሶ ባሕላዊ ታሪክ ጋር ተያይዞ በመላው አውስትራሊያ የአባቶች ቀን ይከበራል። አባቶችንና የአባት ተምሳሌዎችን ቤተሰብዓዊና ሀገራዊ አስተዋፅዖዎች አጣቅሶ ክብር ለመቸርና ሞገስ ለማላበስ። አቶ በፈቃዱ ወለሎም ግላዊና ቤተሰባዊ ትውስታዎቻቸውን አጣቅሰው ስለ አባቶች ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየአባትነት ትውስታየባቶች ቀን ፋይዳዎችመልካም ምኞትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ