"የዳያስፖራው መፅሐፍ ተልዕኮ በተለያዩ ምክንያቶች ለሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን በሚሔዱባቸው ሀገራት ስለሚገጥማቸው ሁኔታ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው"ደራሲ አዳሙ ተፈራPlay12:59Author Adamu Tefera (L) and "The Diaspora" book cover. Credit: A.Teferaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.98MB) ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስለበቃው "ዳያስፖራው" መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችተልዕኮጭብጦችዋነኛ የፍልሰት አስባቦችተጨማሪ ያድምጡ"የዳያስፖራ ሰዎች ብዙ ማድረግ ስንችል ያለንን አጋጣሚና ሁኔታ መጠቀም ባለመቻላችን እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ ውስን ናቸው" ደራሲ አዳሙ ተፈራShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ