"ለእኔ ሥነ ስዕል ማለት እንከን የለሽ ያልሆነ ነገር ነው" - አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋPlay11:21 Credit: Olana Janfa.SBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.93MB) አርቲስት ኦላና ጃንፋ፤ በአገረ አውስትራሊያ የሕይወት ጎዳና እንደምን ብሩሽና ቀለሙን አዋድዶ የራሱን የሥነ ስዕል ዘይቤ ፈልጎ እንዳገኘና የተሰባበሩ የእንግሊዝኛ ቃላትን እንደምን ለሥነ ሰዕል ሥራዎቹ እንደሚጠቀምባቸው ይናገራል።አንኳሮችግላዊ የሥነ ስዕል ዘይቤየጥበብ ምልክታዎች በከፍተኛውና የሠራተኛ መደቦች ዘንድየፍልሰተኞች ሕይወት ነፀብራቅ በቅብ ሥራዎች ገፅታተጨማሪ ያድምጡ"የስዕል ሥራዎቼ የሚያንፀባርቁት የመጣሁበትን የኢትዮጵያ ማኅበረሰብና በግሌ ያለፍኩባቸውን የሕይወት ጉዞዎቼን ነው" - አርቲስት አላና ዳመና ጃንፋShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ