"የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውንን ማስተዋወቅ፣ እንዲቀራረቡ፣ እንዲዋደዱ፣ እንዲከባበሩና እንዲደጋገፉ የመገናኛ መድረክ መፍጠር ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበናPlay16:30Melake Tsehay Qomos Aba Gebreselassie (L) and Dr Teferi belayneh (R). Credit: GS.Gobena and T.Belaynehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.35MB) መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የእግር ጉዞ አስተባባሪ፤ ቅዳሜ የካቲት 16 / ፌብሪዋሪ 24 በ "ታላቁ ጉዞ" ስያሜ ስለሚካሔደው የእግር ጉዞ ዓላማና ትሩፋቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየዓመታዊው እግር ጉዞ ፋይዳዎችምዝገባየእግር ጉዞ ተሳትፎ ዓይነቶችተጨማሪ ያድምጡ"የእግር ጉዞ ጥሪያችን ለሁሉም ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን ነው፤ አማኞችም ሆኑ እምነቱ ለሌላቸውም ጭምር" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበናShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ