በዓለ ልደት በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ዘንድPlay08:35Suza Abebe (L), Wogahate Meles (C), and Tilaye Tarekegn (R). Credit: S.Abebe, W.Meles, T.Tarekegnኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.86MB) ወ/ሮ ወጋሐተ መለስ (ከሜልበርን)፣ አቶ ጥላዬ ታረቀኝ (ከብሪስበን)፣ እና ወ/ሮ ሱዛ አበበ (ከፐርዝ)፤ እንደምን በዓለ ልደት 2017ን እንዳከበሩ ይገልጣሉ፤ የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውንም ያስተላልፋሉ።አንኳሮችበዓለ ልደትየበዓል አከባበር በሀገረ አውስትራሊያየአርአያ በጎ አድራጎት ማኅበር ሚና በበዓለ ልደትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ